The road to nowhere ወደ ምንም የሚያደርስው መንገድ - by
ችኳይ የሚመስለው
/ ፈጣን የሚመስለው
/ በውልውል መኪና
/ በፋሺን መጫምያ
/ ወይም በባዶ እግሩ
/ ሸው እልም የሚለው
/ ይሄ ሁሉ ምሁር ይሄ ሁሉ ማይም
/ መንገዱን የሞላው ክታችም ክላይም
/ ሲመላለስ እንጂ ሲደርስ አይታይም፡፡
/ …
ችኳይ የሚመስለው
/ ፈጣን የሚመስለው
/ በውልውል መኪና
/ በፋሺን መጫምያ
/ ወይም በባዶ እግሩ
/ ሸው እልም የሚለው
/ ይሄ ሁሉ ምሁር ይሄ ሁሉ ማይም
/ መንገዱን የሞላው ክታችም ክላይም
/ ሲመላለስ እንጂ ሲደርስ አይታይም፡፡
/ …
To provide the best experiences, we use technologies like cookies to store and/or access device information. Consenting to these technologies will allow us to process data such as browsing behaviour or unique IDs on this site. Not consenting or withdrawing consent, may adversely affect certain features and functions.
We use privacy-focused tracking technologies to help us understand and improve the experience of our visitors. We track activity, not users, but you can still object to this tracking via our cookie policy.